4 Weeks Pregnant: Symptoms, Signs, Baby Size, Food to Eat, Pregnancy Tips

የ 4 ሳምንታት ነፍሰ ጡር: የሕፃን መጠን, ምልክቶች, ምን እንደሚበሉ እና ጠቃሚ ምክሮች

የመጀመሪያ ሶስት ወር እርግዝና

ልጅዎ እንደ ጥቁር አዝሙድ ዘር ያክላል

የህፃን እድገት

Main Topics


ዋና ነጥቦች

ቀን አለሽ!

የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻው የወር አበባዎ ላይ መስረት፣ ዶክተርዎ አሁን ከፀነሽበት ቀን ጀምሮ ጊዜውን ይነግርሻል። አሁን፣ አስታውሺ፣ ዶክተሮ የሚነግርሽን ቀን በማስታወሻ ደፕተርሽ ፃፊው

የህጻን ነጥቦች

ልጅዎ አሁን ፅንስ ነው። በጣም በቅርብ ጊዜ፣ የሕፃኑ የነርቭ ሥርዓት፣ ተያያዥ ቲሹዎች እና የአካል ክፍሎች ሁሉም ማደግ ይጀምራሉ።

ማድረግ ያለብዎት

ኬሪየር እስክሪኒግ ለማድረግ ያስቡበት፣ እስክሪኒግ ፓነል፣ህፃኑ ለማንኛውም የጄኔቲክ መታወክ አደጋ የተጋለጠ መሆኑን ለማረጋገጥ ቀላል የደም ወይም የምራቅ ምርመራ።

የእርግዝና ወሳኝ ደረጃ

አሁን 4ኛው ሳምንት ላይ ደርሰሻል 4። በዚህ ሳምንት መጨረሻ አንድ ወር እርግዝናን ያጠናቅቃሉ!


የልጅዎ እድገት

ሳምንት 4
የፅንሱ እድገት

Untitled design 2

ልጅዎ ምን ያህል ትልቅ ነው?

በመጨረሻ እዚህ ደርሰናል፦ ትንሹ ፅንስ ሁለት የተለያዩ የሴሎች ንብርብሮችን ሠርታለች፣ እና እነዚህ ሴሎች የሕፃኑን የዉስጥ የአካል ክፍሎች እና የዉጭ የአካል ክፍሎች እየተፈጠረ ነው።

አሁን በፅንሱ ዙሪያ የእንግዴ ልጅ አለ ይህም እስከ አራተኛው የእርግዝና ወራት ድረስ መወፈሩን ይቀጥላል። የእንግዴ ቦታ የተለያዩ ኒውትርሽን ነገሮችን እና በቂ መጠን ያለው ኦክሲጅን ወደ ልጅዎ ያጓጉዛል።

scale

ክብደት

0.1 g

ርዝመት

0.25 cm

poppy seeds

የጥቁር አዝሙድ ዘር ያክላል


የእናት የሰውነት መለወጥ

k 4

ምን ይቀየራል?

አብዛኛዎቹ ሴቶች በእርግዝና መጀመሪያ ላይ እንደ ማቅለሽለሽ፣ የሰውነት ሙቀት መጨመር፣ ቁርጠት እና ማስታወክ የመሳሰሉ ምልክቶችን ማስተዋል ይጀምራሉ።

 

ማወቁ ጥሩ ነው!


የእርግዝና ምልክቶች

ብዙውን ጊዜ በ 4 ወይም ከዚያ በላይ ሳምንታት ፣ ሴቶች እርጉዝ መሆናቸው ሚያረጋገጡ። ስለዚህ፣ የወር አበባዎ ሊያመልጥዎ ይችላል፣ ይህም ዋነኛው ምልክት ነው። አሁን በእርግዝና መመርመሪያ እቃ ውስጥ በቀላሉ ቀይ ሰንጠርጅ ሊያገኙ ይችላሉ። ነገር ግን ለተሻለ እርግጠኛ ለመሆን፣ በሳምንቱ መጨረሻ የፋርማሲውን የእርግዝና መመርመሪያ መረግ ያረጋግጡ።

pregnancy week by week symtoms3 week 1

ውጥር ያለ ጡቶች

ይህ አብዛኛውን ጊዜ ከመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ምልክቶች አንዱ ሲሆን ከ 4 እስከ 6 ሳምንታት ይጀምራል እና እስከ መጀመሪያው ሶስት ወር መጨረሻ ድረስ ይቆያል.

pregnancy week by week symtoms2 week 4

ድካም

ብዙ ሴቶች ድካም ሊሰማቸው ይችላል ግን ለሌሎች ሴቶች የባሰ ጥንካሬ ሊሰማቸው ይችላል

pregnancy week by week symtoms3 week 4

ማቅለሽለሽ ወይም ማስታወክ

ሞርኒግ ሲክነስ የማይታወቅ አይደለም። ልክ እንደ 4 ሳምንታት ሊጀምር ይችላል ነገር ግን ብዙውን ጊዜ ወደ 6 ሳምንታት አካባቢ ይታያል

pregnancy week by week symtoms4 week 4

ባሰል የሰውነት ሙቀት መጨመር

የሚገርመው፣ የሰውነትዎ ሙቀት በተከታታይ ከ18 ቀናት በላይ ከፍ ካለ፣ ይህ ምናልባት የመጀመሪያ እርግዝና ምልክት ሊሆን ይችላል።


የልጅዎ ቅርጽ


የእርግዝና ምክሮች

undraw Reading re 29f8

  • ጥሩ ስሜት ላይ ይሁኑ እና ጭንቀትን ይቀንሱ
  • ቫይታሚኖችን እና ማሟያዎችን (ፎሊክ አሲድን ጨምሮ) መውሰድዎን ይቀጥሉ።
  • በእግር ይራመዱ እና እንቅስቃሴ ላይ ይቆዩ
  • ቅድመ ወሊድ ቀጠሮዎችን ያድርጉ
  • የባለቤጽሽ እርዳታ እና ድጋፍ ይጠይቁ

መግዛት ያለባቹ ነገሮች

Add a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *