የ 3 ሳምንታት ነፍሰ ጡር: የሕፃን መጠን, ምልክቶች, ምን እንደሚበሉ እና ጠቃሚ ምክሮች

የ 3 ሳምንታት ነፍሰ ጡር: የሕፃን መጠን, ምልክቶች, ምን እንደሚበሉ እና ጠቃሚ ምክሮች

የመጀመሪያ ሶስት ወር እርግዝና

ወደ ማህጸን ውስጥ በሚጓዙበት ጊዜ በሚያስደንቅ ፍጥነት ያድጋል።

የህፃን እድገት

Main Topics


ዋና ነጥቦች

የምርመራ ጊዜ ነው

በዚህ ሳምንት መለቂያ ላይ፣ የእርግዝና መመርመሪያ ላይ ሁለት ደካማ ሮዝ መስመሮችን ማየት ይችላሉ። ኔጌቲቭ ከሆነ ከጥቂት ቀናት በኋላ እንደገና ይሞክሩ።

የፅንስ መትከል ሊከሰት ይችላል

አይደናገጡ ነፍሰ ጡር ብትሆንም እንኳን፣ ትንሽ የደም ነጠብጣብ ልታይ ትችላለሽ። ይህ አብዛኛውን ጊዜ በየልጅሽ ፅንስ ተከላ ወደ ማህፀን ውስጥ ባለው ሽፋን ስለሚለጠፍ ነው።

የዶክተር ቀጠሮ

እርግዝናዎ በቤት ምርመራ ከተረጋገጠ ቡሃላ፣ ከሐኪምዎ ጋር ቀጠሮ ይያዙ። ሐኪምዎ የሽንት ምርመራ ሊያዝልሽ ይችላል እርግዝናዎን ለማረጋገጥ።


የልጅዎ እድገት

በ ፫ ኛው ሳምንት ዚጎት (የተፀነሰው እንቁላል) ወደ ብዙ ሴሎች ይከፈላል። ወደ ማህጸን ውስጥ በሚጓዙበት ጊዜ በሚያስደንቅ ፍጥነት ያድጋል። ዚጎት ከሁለቱም ባዮሎጂካል እናት እና አባት ክሮሞሶምዎችን ይይዛል፣ ስለዚህም የልጅዎን ጄኔቲክስ ይሠራል።

ሳምንት
የፅንሱ እድገት

Untitled design 17

ልጅዎ ምን ያህል ትልቅ ነው?

በዚህ ደረጃ፣ ዚጎት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴሎች ብላስቶሲስት ይሆናል እና እራሱን ወደ ማህፀን ግድግዳ ይተክላል።

በዚህ ደረጃ፣ ልጅዎ በሆድዎ ውስጥ የሚንሳፈፍ 0.2 ሚሜ አካባቢ የሆነ ትንሽ ኳስ ይመስላል።


የእናት የሰውነት መለወጥ

k 3

ምን ይቀየራል?

ትንሽዬ ፅንስ ሲፈጠር፣ አንዳንድ ሴቶች የኢምፕላንቴሽን ደም መፍሰስ ሊሰማቸው ይችላል፣ ይህ የተለመደ ነው።

በተጨማሪም እርግዝና፡ማቅለሽለሽ ሊሰማዎት ይችላል። ከእነዚህ ጥቂት ለውጦች በስተቀር፣ ፍጹም ጤናማ ስሜት ይሰማዎታል። አሁንም የሚያስጨንቅሽ ከሆነ ሐኪምሽን ያማክሩ።

ይገርማል


የእርግዝና ምልክቶች

ምንም እንኳን እርጉዝ ምሆንሽን ባይሰማሽም፣ በውስጣችሁ የሚያድግ ልጅ ስለአለሽ፣ ሊሰማሽ የሚችል ነገሮች:-

pregnancy week by week symtoms1 week 3

ምንም ምልክቶች ላይሰማሽ ይችላል

አንዳንድ ሴቶች ምንም አይነት ምልክቶች ላይሰማቸው ይችላል። አሁንም እንደ የወር አበበ ጊዜ አይነት ምልክቶች ሊሰማቹ ይችላል።

pregnancy week by week symtoms3 week 1

የጡት ህመም

የመጠንከር እና የማመም ስሜት ሊሰማሽ ይችላል፣ ይህም በኦቭሌሽን ወቅት ከተሰማሽ በላይ ሊሆን ይችላል።

pregnancy week by week symtoms2 week 2

ባሰል የሰውነት ሙቀት መጨመር

ባሳል የሰውነትዎ ሙቀት በዚህ ሳምንት ሙሉ ከፍተኛ ሊሆኖ እና ሊቆይ ይችላል።

pregnancy week by week symtoms4 week 1

ቁርጠት እና የሆድ መንነፋት

የፕሮጄስትሮን ጡንቻዎችን እንዲይዝናና ሰለሚያርግ፣ ምግብ በቀላሉ እንዳይፈች የደርግዋል እና ወደ ጋዝ ወይም የአየር መነፋት አስቸጋሪ ስሜት እንዲኖር ያደርገዋል አልፎ ተርፎም በሆድሽ ውስጥ አንዳንድ የማይመች ስሜት ይፈጥራል።

pregnancy week by week symtoms5 week 3

የደም ምልክቶች

ከሴት ማህፀን ፈሳሽ ላይ ለውጥ ልታዩ ትችላላቹ። እንደ ሸካራ መሆን፣ ቀለም መለወጥ ወይም አዘውትር መምጣት ። የማኅጸን ጫፍ የበለጠ እርጥብ፣ ለስላሳ እና ክፍት እንደሆነ ሊሰማዎት ይችላል።


የልጅዎ ቅርጽ


የእርግዝና ምክሮች

undraw Reading re 29f8 1

  • ብዙ ውሃ እና ጭማቂ ይጠጡ

  • ክብደትዎን ያጠንቀቁ

  • ዘጠኙን የእርግዝና ወራትን ለማገዝ የበለጸጉ ኒዉትረንት ነገሮችን እና ሰፕሊሜንቶችን ይውሰዱ


መግዛት ያለባቹ ነገሮች

Add a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *