15 Weeks Pregnant: Symptoms, Baby Size, What to Eat, Pregnancy Tips

የ 15 ሳምንታት እርጉዝ: የሕፃን መጠን, ምልክቶች, ምን እንደሚበሉ, የእርግዝና ምክሮች

ሁለተኛ ከሶስት እስከ ስድስት ወር እርግዝና

ልጅዎ አሁን የፖም መጠን ያክላል

ሕፃኑ ያድጋል

Main Topics


ዋና ነጥቦች

አንቀሳቅስ! አንቀሳቅስ!

የልጅሽ እግሮች ከእጅዎቹ በላይ ማደግ ሲጀምሩ፣ ልጅሽ ሁሉንም መገጣጠሚያዎች እና እግሮች ማንቀሳቀስ ይችላል። ግን እንቅስቃሴዎቹን የሚሰማሽ ጊዜ በቅርቡ ነው።

ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ

በሁለተኛው ዙዉር (ከሶስት እስከ ስድስት ወር እርግዝና) ጊዜ የወሲብ ፍላጎት በኃይል ይመለሳል። የደም ዝውውር መጨመር ምክንያት፣ የበለጠ የተሻለ ይሆናል።

የእርግዝና ወሳኝ ደረጃ

በ ሳምንት 15አራተኛ ወር ላይ ነሽ!


የልጅዎ እድገት

ሳምንት 15
የፅንሱ እድገት

Untitled design 15

ልጅዎ ምን ያህል ትልቅ ነው?

የመጨረሻ የ ፬ ኛው ወር ክፍል ጊዜ ላይ፣ ከህፃኑ ጋር ያለሽን ስሜት እየጨመረ ያቀራርብሻል። የጆሮ አጥንቶች እየጠነከሩ ይሄዳሉ እና ህፃኑ በትክክል እንዲሰማ ያግዘዋል ይህም የእርስዎን ድምጽ፣ የልብ ምት፣ እስትንፋስ፣ ወዘተ ይሰማል።

ቀጭን ፀጉር; ላኑጎከቆዳው በታች ያለው የስብ ሽፋን እስኪፈጠር ድረስ ህፃኑን ይጠብቃል እና ሙቀትን ይሰጣል ። ትንሹ ልጅሽ ማደግ ሲጀምር እሱ፨ሷ ያለማቋረጥ የራገጣል ወይም ይመታል እና በጥቃቅን እግሮች እና ክንዶች ይታጠፋል ነገር ግን ህጻኑ ገና ትንሽ ስለሆነ እስካሁን ላይሰማሽ ይችላል።

scale

ክብደት

70 g

ርዝመት

10.1 cm

apple

የፖም መጠን ያክላል


የእናት የሰውነት መለወጥ

k 1

ምን ይቀየራል?

አሁን፣ ሆድሽ እያደገ ሲሄድ መታየት ሊጀምር ይችላል። ሁለተኛ አጋማሽ የእርግዝና የክብደት መጨመር ጊዜ ነው፣ ስለዚህ በዝግታ እና በተረጋጋ ሁኔታ ክብደት ለመጨመር ይሞክሩ።

ሐኪምሽን ያማክሩ እና በየሳምንቱ ጤናማ ክብደት ለመጨመር ዓላማ ያድርጉ። በንጥረ፡ምግብ የበለጸገ አመጋገብን መጠቀም እና ክብደትሽን መከታተል የእርግዝና የስኳር በሽታን ለማስወገድ ይረዳዎታል።


የእርግዝና ምልክቶች

pregnancy week by week symtoms5 week 5

የአፍንጫ መዘጋት

አንዳንድ ነፍሰ ጡር እናቶች በሆርሞን ለውጥ እና ወደ በልቀም (ሙከስ) ሽፋን ፣ በደም ዘውውር መጨመር ምክንያት፣ አፍንጫሽን ሊዘጋ ይችላል።

Group 12551

የእርግዝና አንጎል(ጵረግናንሲ ብሬን)

መርሳት በእርግዝና ጊዜ ሁሉ አብሮሽ የሚቆይ ነው። እነዚህ ምልክቶች ምንም ጉዳት የሌላቸው እና ከወሊድ በኋላ ይጠፋሉ።


የልጅዎ ቅርጽ


የእርግዝና ምክሮች

undraw Reading re 29f8 1

  • በእናት እና በህፃኑ መካከል መቀራረብ ሊፈጥር ስለሚችል የሚያረጋጋ ሙዚቃ ለመጫወት ይሞክሩ እና አልፎ አልፎ ከልጅሽ ጋር ይነጋገሩ።
  • መርሳትን ለማስወገድ አእምሮሽን ለማዝናናት እና ነገሮችን በተሻለ ለማስታወስ ለማሰላሰል፣ ሙዚቃ ወይም የተረጋጋ የእግር ጉዞ ይምረጡ። የማስታወስ ችሎታን የሚያሻሽሉበት ሌላው መንገድ ሁሉንም አስፈላጊ እንቅስቃሴዎች ማስታወሻ ማዘጋጀት ነው።
  • ያበጡትን እግሮች ለማስታገስ እንደ ነጠላ ጫማ ወዘተ ያሉ ለስላሳ ጫማዎችን ይሞክሩ

መግዛት ያለባቹ ነገሮች

Add a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *